1
የዮሐንስ ወንጌል 4:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።”
مقایسه
የዮሐንስ ወንጌል 4:24 را جستجو کنید
2
የዮሐንስ ወንጌል 4:23
ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ ይኸውም አሁን ነው፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
የዮሐንስ ወንጌል 4:23 را جستجو کنید
3
የዮሐንስ ወንጌል 4:14
እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘለዓለም አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በእርሱ ውስጥ ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል እንጂ፤” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:14 را جستجو کنید
4
የዮሐንስ ወንጌል 4:10
ኢየሱስ መልሶ “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ወሃ አጠጪኝ’ የሚልሽ ማን መሆኑን ብታውቂ ኖሮ፥ አንቺ በለመንሽው ነበር፤ የሕይወትም ውሃ በሰጠሽ ነበር፤” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:10 را جستجو کنید
5
የዮሐንስ ወንጌል 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው “የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ ማድረግ፥ ሥራውንም መፈጸም ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 4:34 را جستجو کنید
6
የዮሐንስ ወንጌል 4:11
ሴቲቱ “ጌታ ሆይ! መቅጃ የለህም፤ ጉድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውሃ ከወዴት ታገኛለህ?
የዮሐንስ ወንጌል 4:11 را جستجو کنید
7
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
ሴቲቱ “ክርስቶስ የሚባል መሢሕ እንደሚመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል፤” አለችው። ኢየሱስ “የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ፤” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26 را جستجو کنید
8
የዮሐንስ ወንጌል 4:29
“ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን?” አለች።
የዮሐንስ ወንጌል 4:29 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها