1
ሐዋርያት ሥራ 24:16
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ስለዚህ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ንጹሕ ኅሊና እንዲኖረኝ ሁልጊዜ እጥራለሁ።
Confronta
Esplora ሐዋርያት ሥራ 24:16
2
ሐዋርያት ሥራ 24:25
ጳውሎስ ስለ ጽድቅና ራስን ስለ መግዛት ስለሚመጣውም ፍርድ በሚናገርበት ጊዜ ግን ፊልክስ ፈርቶ፣ “ለጊዜው ይህ ይበቃል፤ ወደ ፊት ሲመቸኝ አስጠራሃለሁ፤ አሁን ልትሄድ ትችላለህ” አለው።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 24:25
Home
Bibbia
Piani
Video