1
ሐዋርያት ሥራ 26:17-18
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ከገዛ ሕዝብህና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ፤ አንተም ዐይናቸውን ትከፍታለህ፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ትመልሳቸዋለህ፤ እነርሱም የኀጢአትን ይቅርታ ይቀበላሉ፤ በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስት ያገኛሉ።’
Confronta
Esplora ሐዋርያት ሥራ 26:17-18
2
ሐዋርያት ሥራ 26:16
አሁንም፣ ተነሣና በእግርህ ቁም፤ ስለ እኔ ስላየኸውና ወደ ፊትም ስለማሳይህ ነገር አገልጋይና ምስክር እንድትሆን ልሾምህ ተገልጬልሃለሁ።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 26:16
3
ሐዋርያት ሥራ 26:15
“እኔም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ አንተ ማን ነህ?’ ” አልሁ። “ጌታም እንዲህ አለኝ፤ ‘እኔ፣ አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 26:15
4
ሐዋርያት ሥራ 26:28
አግሪጳም ጳውሎስን፣ “እንዲህ በቀላሉ ክርስቲያን የምታደርገኝ ይመስልሃልን?” አለው።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 26:28
Home
Bibbia
Piani
Video