1
ሐዋርያት ሥራ 28:31
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ማንም ሳይከለክለው የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበከ፣ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ግልጽነት ያስተምር ነበር።
Confronta
Esplora ሐዋርያት ሥራ 28:31
2
ሐዋርያት ሥራ 28:5
ጳውሎስ ግን እባቢቱን ወደ እሳቱ አራገፋት፤ አንዳችም ጕዳት አልደረሰበትም።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 28:5
3
ሐዋርያት ሥራ 28:26-27
“ ‘ወደዚህ ሕዝብ ሂድ፤ እንዲህም በላቸው፤ “መስማትን ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አታስተውሉም፤ ማየትን ታያላችሁ፤ ነገር ግን አትመለከቱም።” የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኗልና፤ ጆሯቸውም ተደፍኗል፤ ዐይናቸውንም ጨፍነዋል። አለዚያማ፣ በዐይናቸው አይተው፣ በጆሯቸው ሰምተው፣ በልባቸው አስተውለው፣ ይመለሱና እፈውሳቸዋለሁ።’
Esplora ሐዋርያት ሥራ 28:26-27
Home
Bibbia
Piani
Video