1
የሉቃስ ወንጌል 22:42
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
“አባት ሆይ! ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ አርቅ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን፤ የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ፤” እያለ ይጸልይ ነበር።
比較
የሉቃስ ወንጌል 22:42で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 22:32
እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና፤” አለ።
የሉቃስ ወንጌል 22:32で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 22:19
ኅብስትንም አንሥቶ፥ አመስግኖ፥ ቆረሰና እንዲህ ሲል ሰጣቸው፦ “ይህ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት”።
የሉቃስ ወንጌል 22:19で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 22:20
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ “ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
የሉቃስ ወንጌል 22:20で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 22:44
በስቃይ ጣር ውስጥ ሆኖ በብርቱ ይጸልይ ነበር፤ ላቡም ወደ መሬት እንደሚንጠባጠቡ የደም ጠብታዎች ሆኑ።
የሉቃስ ወንጌል 22:44で検索
6
የሉቃስ ወንጌል 22:26
እናንተ ግን እንዲህ አትሁኑ፤ ነገር ግን ከእናንተ ታላቅ የሆነ በእናንተ መሀል እንደ ታናሽ፥ ሥልጣን ያለውም እንደሚያገለግል ይሁን።
የሉቃስ ወንጌል 22:26で検索
7
የሉቃስ ወንጌል 22:34
እርሱ ግን “ጴጥሮስ ሆይ! ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ፥ ‘አላውቅህም’ እያልህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ እልሃለሁ” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 22:34で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ