1
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ዘርህን አበዛዋለሁ፤ ታላቅ ሕዝብም ይሆናል፤ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎችም በረከት ትሆናለህ። የሚመርቁህን እመርቃለሁ፤ የሚረግሙህንም እረግማቸዋለሁ፤ በአንተም አማካይነት ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።”
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን ትተህ፥ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤተሰብ ተለይተህ፥ እኔ ወደማሳይህ አገር ሂድ፤
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
አብራም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ከካራን ወጥቶ ሄደ፤ በዚያን ጊዜ ዕድሜው ሰባ አምስት ዓመት ነበር፤ ሎጥም አብሮት ሄደ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
4
ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና “ለዘርህ የምሰጠው ምድር ይህ ነው” አለው፤ ከዚህ በኋላ አብራም ለተገለጠለት አምላክ በዚያ ቦታ መሠዊያ ሠራ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ