1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ኩሽም ናምሩድን ወለደ፥ እርሱም በምድር ላይ ቀዳሚው ኃያል ጦረኛ ነበረ።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
በጌታ ፊት ናምሩድ ኃያል አዳኝ ነበረ፥ ስለዚህም፦ “እንደ ናምሩድ በጌታ ፊት ኃያል አዳኝ” ይባላል።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ