1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መልካም ነገር አድርገህ ቢሆን ኖሮ ተቀባይነት አይኖርህም ነበርን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች፥ ፍላጎትዋም ወደ አንተ ነው፥ አንተ ግን በእርሷ ልትሰለጥንባት ይገባል።”
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሴትም ወንድ ልጅ ወለደ። ስሙንም ሄኖስ አለው፤ በዚያን ጊዜም የጌታ ስም በሰው መጠራት ተጀመረ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
ጌታም ቃየንን፥ “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” አለው። እርሱም፥ “አላውቅም፥ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ?” አለ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
ጌታም ቃየልን እንዲህ አለው፥ “ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔርም ለእርሱ፥ “እንዲህስ አይሆንም! ማንም ቃየንን የሚገድል፥ ሰባት እጥፍ የበቀል ቅጣት ይደርስበታል” አለው። ጌታም ቃየንን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ