1
የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኢየሱስም “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነና በእኔ የሚያምን ሁሉ ለዘለዓለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽኝ?” አላት።
ប្រៀបធៀប
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
2
የዮሐንስ ወንጌል 11:40
ኢየሱስ “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር እንደምታዪ አልነገርሁሽምን?” አላት።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:40
3
የዮሐንስ ወንጌል 11:35
ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:35
4
የዮሐንስ ወንጌል 11:4
ኢየሱስም ሰምቶ “ይህ ሕመም ለሞት አይሰጥም፤ ይልቁንም ለእግዚአብሔር ክብር መገለጫ ነው፤ የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ነው” አለ።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:4
5
የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ “አልዓዛር ሆይ! ና፥ ወደ ውጭ ውጣ፤” ብሎ ጮኸ። ሞቶ የነበረውም ሰው እጆቹና እግሮቹ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፈቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበረ። ኢየሱስም “ፍቱትና ይሂድ፤ ተዉት፤” አላቸው።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
6
የዮሐንስ ወንጌል 11:38
ኢየሱስም በድጋሚ በጥልቅ ኀዘን ተውጦ ወደ መቃብሩ መጣ፤ መቃብሩም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:38
7
የዮሐንስ ወንጌል 11:11
ይህንንም ከተናገረ በኋላ “ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ፤” አላቸው።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 11:11
ទំព័រដើម
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ