1
ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔርም አለ፤ በእኔና በእናንተ መካከላ፤ ከእናንትም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል፥ ለዘላለም የማደርገው የቃል ኪዳን ምልክት ይህ ነው። ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።
Mampitaha
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13
2
ኦሪት ዘፍጥረት 9:16
ቀስቲቱም በደመነ ትሆናለች በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባከው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:16
3
ኦሪት ዘፍጥረት 9:6
የስውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:6
4
ኦሪት ዘፍጥረት 9:1
እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው እንዲህም አላቸው፤ ብዙ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 9:3
ሕይወት ያለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ መብል ይሁናችሁ ሁሉን እንደ ለመለመ ቡቃያ ሰጠኍችሁ።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:3
6
ኦሪት ዘፍጥረት 9:2
አስፈሪነታችሁና አስደንጋጭታችሁ በምድር አራዊት፥ በሰማይም ወፎች፥ በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱትም፥ በባሕር ዓሦችም ሁሉ ላይ ይሁን እነርሱም በእጃችሁ ተሰጥተዋል።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:2
7
ኦሪት ዘፍጥረት 9:7
እናንተም ብዙ ተባዙ በምድር ላይ ተዋለዱ፥ እርቡባትም።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 9:7
Fidirana
Baiboly
Planina
Horonan-tsary