1
የሉቃስ ወንጌል 23:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፦ “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ይቅር በላቸው!” አለ። ወታደሮቹም ዕጣ ተጣጥለው የኢየሱስን ልብስ ተከፋፈሉ።
Спореди
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:34
2
የሉቃስ ወንጌል 23:43
ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬውኑ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ!” አለው።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:43
3
የሉቃስ ወንጌል 23:42
ቀጥሎም ኢየሱስን፦ “ጌታ ሆይ! በመንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ!” አለው።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:42
4
የሉቃስ ወንጌል 23:46
ኢየሱስም ድምፁን ከፍ አድርጎ፥ “አባት ሆይ! እነሆ! ነፍሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ!” አለ፤ ይህንንም ካለ በኋላ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:46
5
የሉቃስ ወንጌል 23:33
ቀራንዮ ወይም የራስ ቅል ወደ ተባለ ስፍራም በደረሱ ጊዜ በዚያ ኢየሱስን ሰቀሉት፤ እንዲሁም ሁለቱን ወንጀለኞች በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉአቸው።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:33
6
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
እነሆ፥ ይህ የሆነው ከቀኑ ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር፤ ከዚያን ጊዜም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። ፀሐይ ጨለመ፤ የቤተ መቅደስ መጋረጃም ከመካከሉ ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
7
የሉቃስ ወንጌል 23:47
በዚያ የነበረው መቶ አለቃ፥ የሆነውን ነገር ባየ ጊዜ፥ “በእርግጥ ይህ ሰው ጻድቅ ኖሮአል!” ብሎ እግዚአብሔርን አከበረ።
Истражи የሉቃስ ወንጌል 23:47
Дома
Библија
Планови
Видеа