1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አካሄዱንም ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ፥ እግዚአብሔር ወስዶታልና፥ ሄኖክ አልተገኘም።
Харьцуулах
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24 г судлах
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ከዚህ በኋላ ሔኖክ ማቱሳለን ወለደ፥ የእግዚአብሔርንም መንገድ በመከተል 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22 г судлах
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የዘር ሐረግ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረ ጊዜ በእግዚአብሔር አምሳያ አደረገው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1 г судлах
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳ
Видео