1
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ስለዚህ ሰዉ አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ በሚስቱም ይጣበቃ፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
Харьцуулах
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24 г судлах
2
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
እግዚእብሔር አምላክም አለ፤ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸውን ረት እንፍጠርለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18 г судлах
3
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
እግዚአብሔር አምላክም ሰውንም ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7 г судлах
4
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
አዳምም አለ፤ ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፤ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23 г судлах
5
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔርም ሰባተኚውን ቀን ባረከው ቀደሰውም፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረዉ ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3 г судлах
6
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱ ሁለቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፤ አይተፋፈሩም ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд