1
የዮሐንስ ወንጌል 4:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባቸዋል።”
ႏွိုင္းယွဥ္
የዮሐንስ ወንጌል 4:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 4:23
ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ፥ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ እንዲያውም አሁን መጥቶአል፤ አብም የሚፈልገው በዚህ መንገድ የሚሰግዱለትን ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 4:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 4:14
እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ለዘለዓለም ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ፥ ለሚጠጣው ሰው ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል።”
የዮሐንስ ወንጌል 4:14ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 4:10
ኢየሱስም “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ውሃ አጠጪኝ!’ የሚልሽ ማን እንደ ሆነ ብታውቂው ኖሮ፥ እርሱን መለመን የሚገባሽ አንቺ ነበርሽ፤ እርሱም የሕይወትን ውሃ ይሰጥሽ ነበር” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:10ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውንም መፈጸም ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 4:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 4:11
እርስዋም እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ጌታ ሆይ! አንተ መቅጃ የለህም፤ ጒድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ፥ የሕይወት ውሃ ከየት ታገኛለህ?
የዮሐንስ ወንጌል 4:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
ሴትዮዋም “ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ነገር ይነግረናል” አለችው። ኢየሱስም “እነሆ! አሁን የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የዮሐንስ ወንጌል 4:29
“የሠራሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑ እዩ! ምናልባት እርሱ መሲሕ ይሆንን?”
የዮሐንስ ወንጌል 4:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား