1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ ሄኖክም ማቱሳላን ከወለደ በኋላ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የሰዎች የትውልድ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። እነርሱንም በፈጠረበት ቀን ስሙን አዳም ብሎ ጠራው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
က်မ္းစာ
အစီအစဥ္
ဗီဒီယို