1
የሉቃስ ወንጌል 23:34
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ጌታችን ኢየሱስም፥ “አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን ኣያውቁምና ይቅር በላቸው” አለ፤ በልብሱም ላይ ዕጣ ተጣጣሉና ተካፈሉ።
ႏွိုင္းယွဥ္
የሉቃስ ወንጌል 23:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 23:43
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፥ “እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ።”
የሉቃስ ወንጌል 23:43ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 23:42
ጌታችን ኢየሱስንም፥ “አቤቱ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ ዐስበኝ” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 23:42ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 23:46
ያንጊዜም ጌታችን ኢየሱስ ድምፁን ከፍ አድርጎ፥ “አባት ሆይ፥ ነፍሴን በአንተ እጅ አደራ እሰጣለሁ” ብሎ ጮኸ፤ ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።
የሉቃስ ወንጌል 23:46ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 23:33
ቀራንዮ ወደሚባለው ቦታ በደረሱ ጊዜም፥ በዚያ ሰቀሉት፤ እነዚያንም ሁለት ወንበዴዎች አንዱን በቀኙ አንዱንም በግራው ሰቀሉ።
የሉቃስ ወንጌል 23:33ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
ቀትር በሆነ ጊዜም በስድስት ሰዓት ፀሐይ ጨለመ፤ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስም ዓለም ሁሉ ጨለማ ሆነ። ፀሐዩም በጨለመ ጊዜ የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከመካከሉ ተቀደደ።
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 23:47
የመቶ አለቃውም የሆነውን ነገር አይቶ፥ “ይህ ሰው በእውነት ጻድቅ ነበረ”ብሎ እግዚአብሔርን አመሰገነው።
የሉቃስ ወንጌል 23:47ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား