YouVersion လိုဂို
ရှာရန် အိုင်ကွန်

ሉቃስ 4:9-12

ሉቃስ 4:9-12 NASV

ከዚያም ወደ ኢየሩሳሌም ወስዶ በቤተ መቅደስ ጕልላት ላይ አቆመውና እንዲህ አለው፤ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ እስቲ ራስህን ከዚህ ወደ ታች ወርውር፤ ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፤ “ ‘ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋል፤ እግርህም ከድንጋይ ጋር እንዳይጋጭ፣ በእጆቻቸው ወደ ላይ አንሥተው ይይዙሃል።’ ” ኢየሱስም፣ “ ‘ጌታ አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሏል” ብሎ መለሰለት።