1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በዘጠኝም ሰዓት ኢየሱስ፥ “ኤሎሄ፥ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ፥ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् የማርቆስ ወንጌል 15:34
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በኢየሱስ ትይዩ ቆሞ የነበረውም የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን ሲሰጥ ባየ ጊዜ፥ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበር” አለ።
अन्वेषण गर्नुहोस् የማርቆስ ወንጌል 15:39
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
अन्वेषण गर्नुहोस् የማርቆስ ወንጌል 15:38
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ።
अन्वेषण गर्नुहोस् የማርቆስ ወንጌል 15:37
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
अन्वेषण गर्नुहोस् የማርቆስ ወንጌል 15:33
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም ሕዝቡን ደስ ለማሰኘት ሲል በርባንን ፈታላቸው፤ ኢየሱስን ግን ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠው።
अन्वेषण गर्नुहोस् የማርቆስ ወንጌል 15:15
होम
बाइबल
योजनाहरू
भिडियोहरू