1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
መልካም ባታደርግ ግን ኂጢአት በደጅ ታደባለች፤ ፈቃድዋም ወደ አንተ ግን በእርስዋ ንገሥባት።
Vergelijk
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ለሴት ደግሞ ወንድ ልጅ ተወለደስት፤ ስሙንም ሄኖስ አለው፤ በዚያን ጊዜም በእግዚአብሔር ስም መጠራት ተጀመረ።
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፤ ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ፤ አላውቅም የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? አለውም፤
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኽል።
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔርም እርሱን አለው፤ እንግዲህ ቃየንን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልብታል። እግዚአብሔርም ቃየንን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት። ፕ
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
Thuisscherm
Bijbel
Leesplannen
Video's