1
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።
Comparar
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
እግዚአብሔርም አብራምን አለው፤ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
4
ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
እግዚአብሔርም ለአብራም ተገለጠለትና፤ ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ አለው። እርሱም ለተገለጠለት ለእግዚአብሔር በዚያ ስፍራ መሠውያን ሠራ።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
Início
Bíblia
Planos
Vídeos