1
ዮሐንስ 9:4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ቀን ሳለ፣ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብን፤ ማንም ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል፤
Comparar
Explorar ዮሐንስ 9:4
2
ዮሐንስ 9:5
በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።”
Explorar ዮሐንስ 9:5
3
ዮሐንስ 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም፣ “ረቢ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኀጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ራሱ ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እርሱ ወይም ወላጆቹ ኀጢአት አልሠሩም፤ ይህ የሆነው ግን የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ ሕይወት እንዲገለጥ ነው።
Explorar ዮሐንስ 9:2-3
4
ዮሐንስ 9:39
ኢየሱስም፣ “ዕውሮች እንዲያዩ፣ የሚያዩም እንዲታወሩ፣ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም መጥቻለሁ” አለ።
Explorar ዮሐንስ 9:39
Início
Bíblia
Planos
Vídeos