Logótipo YouVersion
Ícone de pesquisa

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:7-8

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:7-8 አማ2000

እን​ግ​ዲህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ዓ​ል​ትና በሌ​ሊት ወደ እርሱ ለሚ​ጮኹ ለወ​ዳ​ጆቹ አይ​ፈ​ር​ድ​ምን? ወይስ ቸል ይላ​ቸ​ዋ​ልን? እላ​ች​ኋ​ለሁ ፈጥኖ ይፈ​ር​ድ​ላ​ቸ​ዋል፤ ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በም​ድር ላይ እም​ነ​ትን ያገኝ ይሆን?”