YouVersion
Pictograma căutare

ኦሪት ዘፍጥረት 3:6

ኦሪት ዘፍጥረት 3:6 መቅካእኤ

ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ጥበብ ለማግኘትም የሚመኙት እንደሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው፤ እርሱም በላ።