1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘለዓለም እሰጣለሁና።
Сравнить
Изучить ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከተለየው በኋላም ጌታ አብራምን አለው፦ “ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፥
Изучить ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህንም እንደ ምድር አሸዋ አደርጋለሁ፥ የምድርን አሸዋን ይቈጥር ዘንድ የሚችል ሰው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቈጠራል።
Изучить ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
አብራምም ሎጥን አለው፦ እኛ ወንድማማች ነንና በእኔና በአንተ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ እንዳይሆን እለምንሃለሁ።
Изучить ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
አብራምም ድንኳኑን ነቀለ መጥቶም በኬብሮን ባለው በመምሬ የባሉጥ ዛፎች ተቀመጠ፥ በዚያም ለእግዚአብሔር መሠውያን ሠራ።
Изучить ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፥ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ጾዓር ድረስ እንደ ጌታ ገነት በግብጽ ምድር አምሳል ነበረ።
Изучить ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
Главная
Библия
Планы
Видео