1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔርም አለ፤ እነሆ እነርሱ አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ኑ፥ እንውረድ፤ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚይ እንደባልቀው።
Porovnať
Preskúmať ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም፤ ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስምችንን እናስጠራው አሉ።
Preskúmať ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።
Preskúmať ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች።
Preskúmať ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
Preskúmať ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተው።
Preskúmať ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
Domov
Biblia
Plány
Videá