1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እነሆም፥ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ።
Porovnať
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 24:49
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6-7
የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 24:6-7
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
ዓይናቸውም ተከፈተ፥ አወቁትም፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ። እርስ በርሳቸውም፦ በመንገድ ሲናገረን መጻሕፍትንም ሲከፍትልን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን? ተባባሉ።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
Domov
Biblia
Plány
Videá