YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:7-8

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:7-8 አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “ጋኖ​ቹን ውኃ ሙሉ​አ​ቸው” አላ​ቸው፤ እስከ አፋ​ቸ​ውም እስከ ላይ ሞሉ​አ​ቸው። “አሁ​ንም ቅዱና ወስ​ዳ​ችሁ ለአ​ሳ​ዳ​ሪው ስጡት” አላ​ቸው፤ ወስ​ደ​ውም ሰጡት።