1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኩሽ በዓለም ላይ የመጀመሪያው ታላቅ ጦረኛ የነበረውን ናምሩድን ወለደ።
Linganisha
Chunguza ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
ናምሩድ በእግዚአብሔር ድጋፍ ታላቅ አዳኝ ነበረ፤ ሰዎች “እንደ ናምሩድ ታላቅ አዳኝ ያድርግህ!” እያሉ የሚመርቁት ስለዚህ ነው።
Chunguza ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Nyumbani
Bibilia
Mipango
Video