Chapa ya Youversion
Ikoni ya Utafutaji

ኦሪት ዘፍጥረት 13:18

ኦሪት ዘፍጥረት 13:18 አማ05

ስለዚህ አብራም ድንኳኑን ነቅሎ በኬብሮን የመምሬ የተቀደሱ የወርካ ዛፎች ወደአሉበት ስፍራ ለመኖር ሄደ፤ እዚያም ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ።