Chapa ya Youversion
Ikoni ya Utafutaji

የሉቃስ ወንጌል 17:15-16

የሉቃስ ወንጌል 17:15-16 አማ05

ከእነርሱም አንዱ ከለምጹ መንጻቱን ባየ ጊዜ በከፍተኛ ድምፅ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ተመለሰ። ኢየሱስንም እያመሰገነ በእግሩ ሥር በግምባሩ ተደፋ፤ እርሱ የሰማርያ ሰው ነበር።