1
የሉቃስ ወንጌል 16:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በትንሽ ነገር የታመነ ሰው በትልቅ ነገርም የታመነ ይሆናል፤ በትንሽ ነገር የማይታመን ሰው ግን በትልቅ ነገርም አይታመንም።
Paghambingin
I-explore የሉቃስ ወንጌል 16:10
2
የሉቃስ ወንጌል 16:13
“አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ለሁለት ጌታ ማገልገል አይችልም፤ ይህ ከሆነ፥ አንዱን ጠልቶ ሌላውን ይወዳል፤ አንዱን አክብሮ፥ ሌላውን ይንቃል፤ እንዲሁም ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ ልትገዙ አትችሉም።”
I-explore የሉቃስ ወንጌል 16:13
3
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
ታዲያ የዚህን ዓለም ሀብት በማስተዳደር የማትታመኑ ከሆናችሁ እውነተኛውን ሀብትማ ማን አምኖ ይሰጣችኋል? ደግሞም በሌላው ሰው ሀብት የማትታመኑ ከሆነ ለእናንተ የሚሆነውንስ ሀብት ማን ይሰጣችኋል?
I-explore የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
4
የሉቃስ ወንጌል 16:31
አብርሃምም ‘የሙሴና የነቢያት መጻሕፍት የሚሉትን ካልሰሙማ አንድ ሰው ከሞት ተነሥቶ ቢነግራቸውም አያምኑትም’ አለው።”
I-explore የሉቃስ ወንጌል 16:31
5
የሉቃስ ወንጌል 16:18
“ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሴት የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ እንዲሁም ከባልዋ የተፋታችውን ሴት የሚያገባ ያመነዝራል።”
I-explore የሉቃስ ወንጌል 16:18
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas