1
የዮሐንስ ወንጌል 2:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ጌታችን ኢየሱስም በቃና ዘገሊላ ያደረገው የተአምራት መጀመሪያ ይህ ነው፤ ክብሩንም ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም አመኑበት።
Paghambingin
I-explore የዮሐንስ ወንጌል 2:11
2
የዮሐንስ ወንጌል 2:4
ጌታችን ኢየሱስም፥ “አንቺ ሆይ ካንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም” አላት።
I-explore የዮሐንስ ወንጌል 2:4
3
የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው” አላቸው፤ እስከ አፋቸውም እስከ ላይ ሞሉአቸው። “አሁንም ቅዱና ወስዳችሁ ለአሳዳሪው ስጡት” አላቸው፤ ወስደውም ሰጡት።
I-explore የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
4
የዮሐንስ ወንጌል 2:19
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፤ በሦስተኛውም ቀን አነሣዋለሁ” ብሎ መለሰላቸው።
I-explore የዮሐንስ ወንጌል 2:19
5
የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
የገመድም ጅራፍ አበጀ፤ በጎችንና በሬዎችን፥ ሁሉንም ከቤተ መቅደስ አስወጣ፤ የለዋጮችንም ገንዘብ በተነ፤ ገበታዎቻቸውንም ገለበጠ። ርግብ ሻጮችንም፥ “ይህን ከዚህ አውጡ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉ” አላቸው።
I-explore የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas