1
ዘፍጥረት 11:6-7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔርም (ያህዌ) እንዲህ አለ፤ “እንዲህ እንደ አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ በመናገር ይህን ማድረግ ከጀመሩ፣ ከእንግዲህ ያቀዱትን ሁሉ ማከናወን አያዳግታቸውም። ኑ እንውረድ፤ እርስ በርሳቸውም እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን እንደበላልቀው።”
Paghambingin
I-explore ዘፍጥረት 11:6-7
2
ዘፍጥረት 11:4
ከዚያም “ለስማችን መጠሪያ እንዲሆንና በምድር ላይ እንዳንበተን፣ ኑ፤ ከተማ፣ ሰማይ የሚደርስ ግንብም ለራሳችን እንሥራ” አሉ።
I-explore ዘፍጥረት 11:4
3
ዘፍጥረት 11:9
እግዚአብሔር (ያህዌ) በዚያ የመላውን ዓለም ቋንቋ ስለ ደበላለቀ የከተማዪቱ ስም ባቤል ተባለ። ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሰዎቹን በምድር ሁሉ በተናቸው።
I-explore ዘፍጥረት 11:9
4
ዘፍጥረት 11:1
በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር።
I-explore ዘፍጥረት 11:1
5
ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔር (ያህዌ) ግን ሰዎቹ ይሠሩ የነበሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
I-explore ዘፍጥረት 11:5
6
ዘፍጥረት 11:8
ስለዚህ እግዚአብሔር (ያህዌ) በምድር ሁሉ ላይ በታተናቸው፤ ከተማዋንም መሥራት አቆሙ።
I-explore ዘፍጥረት 11:8
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas