1
ዘፍጥረት 16:13
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እርሷም ያናገራትን እግዚአብሔርን (ያህዌ)፣ “ኤልሮኢ” ብላ ጠራችው፤ ምክንያቱም “የሚያየኝን አሁን አየሁት” ብላ ነበርና።
Paghambingin
I-explore ዘፍጥረት 16:13
2
ዘፍጥረት 16:11
የእግዚአብሔርም (ያህዌ) መልአክ በተጨማሪ እንዲህ አላት፤ “እነሆ፤ ፀንሰሻል፤ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ችግርሽን ተመልክቷል፤ ስሙን እስማኤል ትዪዋለሽ።
I-explore ዘፍጥረት 16:11
3
ዘፍጥረት 16:12
እርሱም እንደ ዱር አህያ ይሆናል፤ እጁንም ባገኘው ሰው ሁሉ ላይ ያነሣል፤ ያገኘውም ሁሉ እጁን ያነሣበታል፤ ከወንድሞቹ ሁሉ ጋር እንደ ተጣላ ይኖራል።”
I-explore ዘፍጥረት 16:12
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas