1
ዘፍጥረት 29:20
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ያዕቆብም ራሔልን ለማግኘት ሲል ሰባት ዓመት አገለገለ፤ አጥብቆ ይወድዳትም ስለ ነበረ፣ ሰባት ዓመት እንደ ጥቂት ቀን ሆኖ ታየው።
Paghambingin
I-explore ዘፍጥረት 29:20
2
ዘፍጥረት 29:31
እግዚአብሔር (ያህዌ) ልያ እንዳልተወደደች ባየ ጊዜ ማሕፀኗን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች።
I-explore ዘፍጥረት 29:31
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas