1
ዘፍጥረት 38:10
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ይህም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ክፉ አድራጎት ሆኖ ስለ ተገኘ፣ እርሱንም እግዚአብሔር (ያህዌ) በሞት ቀሠፈው።
Paghambingin
I-explore ዘፍጥረት 38:10
2
ዘፍጥረት 38:9
አውናን ግን የሚወለደው ልጅ የእርሱን ስም የሚያስጠራ እንደማይሆን ስላወቀ፣ ከወንድሙ ሚስት ጋር ሩካቤ ሥጋ በፈጸመ ቍጥር የወንድሙንም ስም የሚያስጠራ ልጅ እንዳይወልድ ዘሩን በምድር ላይ ያፈስስ ነበር።
I-explore ዘፍጥረት 38:9
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas