Logo ng YouVersion
Hanapin ang Icon

ዘፍጥረት 24:67

ዘፍጥረት 24:67 NASV

ይስሐቅም ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን ይዟት ገባ፤ አገባት፣ ሚስትም ሆነችው፤ እርሱም ወደዳት። ይስሐቅም ከእናቱ ሞት ተጽናና።