Iinguqulelo zeBhayibhile

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

Amharic

ይህ አዲሱ መደበኛ ትርጕም መጀመሪያ በቢብሊካ እ.አ.አ. በ2001 የታተመ ነው። ከዐማርኛ ቋንቋ መለወጥና አንዳንድ ዕርማት ከማስፈለጉ የተነሣ ተሻሽሎ ታትሟል። ዐላማውም፣ የቋንቋውን የሰዋስው ሕግ በተቻለ መጠን ጠብቆ ለማንበብና ለመረዳት ቀላል በሆነ የጊዜው ዐማርኛ መቅረብ፣ ትክክለኛና ለመጀመሪያው ጽሑፍ ታማኝ መሆን ነው። ይህን የጊዜው ዐማርኛ ተናጋሪ ጥያቄን ለመመለስ የሥነ መለኮትና የቋንቋ ተመራማሪዎች የተዋቀረ ቡድን ከዐማርኛ፣ ከዕብራይስጥና ከግሪክ ቋንቋ አጥኚዎች ጋራ በመተባበር ሠርቷል። ይህ ትርጕም፣ በኢትዮጵያና በውጪ አገር ለሚኖሩ የዐማርኛ ቋንቋ የአፍ መፍቻቸውም ሆነ ሁለተኛ ቋንቋቸው ለሆነ በተለያየ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ሰዎች ያገለግላል። 

―――――――

The New Amharic Standard Version was first published in 2001 by Biblica. This revision accounts for the development of the Amharic language over the years, as well as the need to correct small errors in the previous publication based on feedback received. The aim is a contemporary language translation, accurate and faithful to the original texts, yet easy to read and understand. The revision team of expert theologians and linguists has worked with people from various churches with expertise and experience in Amharic literature, Hebrew, Greek, and Biblical theology to meet the requirements of todayʼs Amharic speakers. This translation will meet the needs of native Amharic speakers of different ages, both in Ethiopia and the diaspora, as well as second language Amharic speakers.

―――――――

አዲሱ መደበኛ ትርጕም™ መጽሐፍ ቅዱስ 

የቅጂ መብት © 2001, 2024 በBiblica, Inc.

በፈቃድ የሚወሰድ። በዓለም ዐቀፍ ባለቤትነቱ።

The Holy Bible, New Amharic Standard Version™

Copyright © 2001, 2024 by Biblica, Inc.

Used with permission. All rights reserved worldwide. 

“Biblica” (ቢብሊካ), “International Bible Society” (ዓለም ዐቀፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ማሕበር) እና የቢብሊካ ዓርማ በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ የፓተንት እና የንግድ ምልክት ቢሮ በBiblica, Inc., የተመዘገቡ የንግድ ምልክቶች ናቸው።

በፈቃድ የሚወሰድ።

“Biblica”, “International Bible Society” and the Biblica logo are trademarks registered in the United States Patent and Trademark Office by Biblica, Inc. Used with permission.‬‬‬‬‬‬

ስለ ቢብሊካ

ቢብሊካ፣ ዓለም ዐቀፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ማሕበር የትርጕም፣ የኅትመትና መጽሐፍ ቅዱስ ከሕይወት ጋራ እንዲዛመድ የሚያግዙ ተግባራትን በአፍሪካ፣ በእስያ ፓስፊክ፣ በአውሮፓ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በሰሜን አሜሪካና በደቡብ እስያ በማከናወን የእግዚአብሔርን ቃል ለሰዎች የሚያቀርብ ድርጅት ነው። ቢብሊካ በዚህ ዓለም ዐቀፍ አቅርቦቱ፣ የእግዚአብሔር ቃል ለሰዎች እንዲደርስና ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋራ ከሚኖራቸው ኅብረት የተነሣ ሕይወታቸው እንዲለወጥ ይተጋል። 


Biblica, Inc.

NASV UMPAPASHI

Funda Nzulu

Ezinye iinguqulelo ngu Biblica, Inc.