1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።”
对照
探索 የሉቃስ ወንጌል 1:37
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ከዚያም በኋላ ማርያም፥ “እነሆ! እኔ የጌታ አገልጋይ ነኝ፤ አንተ እንዳልክ ይሁንልኝ” አለችው። በዚህ ጊዜ መልአኩ ተለይቶአት ሄደ።
探索 የሉቃስ ወንጌል 1:38
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፤ የልዑል እግዚአብሔርም ኀይል በአንቺ ላይ ይሆናል፤ ስለዚህ ከአንቺ የሚወለደው ሕፃን ቅዱስ ነው፤ የእግዚአብሔርም ልጅ ይባላል።
探索 የሉቃስ ወንጌል 1:35
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
አንቺ ጌታ የተናገረውን ሁሉ የሚፈጽም መሆኑን በማመንሽ ምንኛ የተባረክሽ ነሽ!”
探索 የሉቃስ ወንጌል 1:45
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆ! ትፀንሺአለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ ታላቅ ይሆናል፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል፤ ጌታ አምላክ የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል። በእስራኤልም ላይ ለዘለዓለም ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።”
探索 የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፤ “ማርያም ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝተሻልና አትፍሪ፤
探索 የሉቃስ ወንጌል 1:30
主页
圣经
计划
视频