1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እንዲህም አላቸው፦ “ወደ መላው ዓለም ሂዱ፤ ለሰው ሁሉ ወንጌልን አስተምሩ።
对照
探索 የማርቆስ ወንጌል 16:15
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
በእኔ የሚያምኑ ሁሉ እነዚህን ተአምራት ያደርጋሉ፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋም ይናገራሉ፤ እባቦችን ቢይዙ፥ ወይም የሚገድል መርዝ እንኳ ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በበሽተኞች ላይ ሲጭኑ በሽተኞቹ ይድናሉ።”
探索 የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ የማያምን ግን ይፈረድበታል።
探索 የማርቆስ ወንጌል 16:16
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
ደቀ መዛሙርቱም በየስፍራው ሁሉ እየሄዱ አስተማሩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር። ተአምራትንም የማድረግ ሥልጣን በመስጠት የትምህርታቸውን እውነተኛነት ያጸና ነበር።]
探索 የማርቆስ ወንጌል 16:20
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አይዞአችሁ፥ አትደንግጡ፤ እናንተ የምትፈልጉት ተሰቅሎ የነበረውን የናዝሬቱን ኢየሱስን እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ተነሥቶአል፤ እዚህ የለም፤ የተቀበረበትም ቦታ ይኸውላችሁ፤ ተመልከቱ።
探索 የማርቆስ ወንጌል 16:6
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ይህንንም ያሉት መቃብሩ የተዘጋበት ድንጋይ እጅግ ትልቅ ስለ ነበረ ነው፤ ቀና ብለውም በተመለከቱ ጊዜ ግን ድንጋዩ ወደ ጐን ተንከባሎ አዩት። ወደ መቃብሩም በገቡ ጊዜ ነጭ ልብስ የለበሰ ጐልማሳ በስተቀኝ በኩል ተቀምጦ በማየታቸው ደነገጡ።
探索 የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
主页
圣经
计划
视频