YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 15 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 15:5

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔ የወይን ግንድ ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና፤ በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:5

2

የዮሐንስ ወንጌል 15:4

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእንናተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንደማይችል፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ ማፍራት አትችሉም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:4

3

የዮሐንስ ወንጌል 15:7

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ፤ ይሆንላችሁማል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:7

4

የዮሐንስ ወንጌል 15:16

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንደሚሰጣችሁ፥ እንድትሄዱና ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬአችሁም እንዲኖር ሾምኋችሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:16

5

የዮሐንስ ወንጌል 15:13

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:13

6

የዮሐንስ ወንጌል 15:2

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእኔ ያለውን ፍሬ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:2

7

የዮሐንስ ወንጌል 15:12

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ትእዛዜ ይህች ናት፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:12

8

የዮሐንስ ወንጌል 15:8

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ አባቴ ይከበራል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:8

9

የዮሐንስ ወንጌል 15:1

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:1

10

የዮሐንስ ወንጌል 15:6

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል፤ ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፤ ያቃጥሉአቸውማል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:6

11

የዮሐንስ ወንጌል 15:11

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ደስታዬም በእናንተ እንዲሆን፥ ደስታችሁም ፍጹም እንዲሆን ይህን ነግሬአችኋለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:11

12

የዮሐንስ ወንጌል 15:10

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:10

13

የዮሐንስ ወንጌል 15:17

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዛችኋለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:17

14

የዮሐንስ ወንጌል 15:19

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስላልሆናችሁ ዓለም ይጠላችኋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 15:19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频