YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:1

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ክም ኖኅን አለው፥ “አንተ ቤተ​ሰ​ቦ​ች​ህን ሁሉ ይዘህ ወደ መር​ከብ ግባ፤ በዚህ ትው​ልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይ​ች​ሃ​ለ​ሁና።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:1

2

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ውኃ​ውም መቶ አምሳ ቀን በም​ድር ላይ ሞላ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:24

3

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በኖኅ ዕድሜ በስ​ድ​ስ​ተ​ኛው መቶ ዓመት በሁ​ለ​ተ​ኛው ወር ከወ​ሩም በዐ​ሥራ ሰባ​ተ​ኛው ዕለት፥ በዚ​ያው ቀን የታ​ላቁ ቀላይ ምን​ጮች ሁሉ ተነ​ደሉ፤ የሰ​ማይ መስ​ኮ​ቶ​ችም ተከ​ፈቱ፤

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:11

4

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:23

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በም​ድር ላይ የነ​በ​ረ​ውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እን​ስሳ፥ እስ​ከ​ሚ​ር​መ​ሰ​መ​ሰ​ውም ሁሉ ድረስ፥ እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ ተደ​መ​ሰሰ፤ ከም​ድ​ርም ተደ​መ​ሰሱ። ኖኅም አብ​ረ​ውት በመ​ር​ከብ ከነ​በ​ሩት ጋር ብቻ​ውን ቀረ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:23

5

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዝና​ቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በም​ድር ላይ ሆነ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 7:12

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频