YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3 的热门经文

1

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ርሱ የሚ​ያ​ምን ሁሉ የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕይ​ወ​ትን እን​ዲ​ያ​ገኝ እንጂ እን​ዳ​ይ​ጠፋ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አን​ድያ ልጁን ቤዛ አድ​ርጎ እስ​ኪ​ሰጥ ድረስ ዓለ​ሙን እን​ዲህ ወዶ​ታ​ልና።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:16

2

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዓለም በእ​ርሱ ይድን ዘንድ ነው እንጂ በዓ​ለም እን​ዲ​ፈ​ርድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጁን ወደ​ዚህ ዓለም አል​ላ​ከ​ው​ምና።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:17

3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም መልሶ፥ “እው​ነት እው​ነት እል​ሀ​ለሁ፤ ዳግ​መኛ ያል​ተ​ወ​ለደ ሰው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ግ​ሥት ለማ​የት አይ​ች​ልም” አለው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:3

4

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:18

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ርሱ ያመነ አይ​ፈ​ረ​ድ​በ​ትም፤ በእ​ርሱ ያላ​መነ ግን ፈጽሞ ተፈ​ር​ዶ​በ​ታል፤ በአ​ንዱ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጅ ስም አላ​መ​ነ​ምና።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:18

5

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፍር​ዱም ይህ ነው፤ ብር​ሃን ወደ ዓለም መጥ​ቶ​አ​ልና፤ ሰውም ሥራው ክፉ ስለ​ሆነ ከብ​ር​ሃን ይልቅ ጨለ​ማን መር​ጦ​አ​ልና።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:19

6

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:30

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ርሱ ትበ​ዛ​ለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገ​ባል።”

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:30

7

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:20

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብር​ሃ​ንን ይጠ​ላ​ልና፤ ክፉም ስለ​ሆነ ሥራው እን​ዳ​ይ​ገ​ለ​ጥ​በት ወደ ብር​ሃን አይ​መ​ጣም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:20

8

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:36

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በወ​ልድ የሚ​ያ​ምን የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕይ​ወት አለው፤ በወ​ልድ የማ​ያ​ምን ግን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የቍጣ መቅ​ሠ​ፍት በላዩ ይኖ​ራል እንጂ ሕይ​ወ​ትን አያ​ይም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:36

9

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴ በም​ድረ በዳ እባ​ቡን እንደ ሰቀ​ለው የሰው ልጅ እን​ዲሁ ይሰ​ቀል ዘንድ አለው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:14

10

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:35

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አብ ልጁን ይወ​ዳ​ልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 3:35

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频