YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:36

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ግ​ዲህ ከዚህ ከሚ​መ​ጣው ሁሉ በጸ​ሎ​ታ​ችሁ ማም​ለጥ እን​ድ​ት​ችሉ፥ በሰው ልጅ ፊትም እን​ድ​ት​ቆሙ ሁል​ጊዜ ትጉ።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:36

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:34

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ራሳ​ች​ሁን ጠብቁ፤ በመ​ብ​ልና በመ​ጠጥ፥ በመ​ቀ​ማ​ጠ​ልና የዓ​ለ​ምን ኑሮ በማ​ሰብ ልባ​ች​ሁን አታ​ደ​ን​ድኑ፤ ያቺ ቀንም በድ​ን​ገት ትደ​ር​ስ​ባ​ች​ኋ​ለች።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:34

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በት​ዕ​ግ​ሥ​ታ​ች​ሁም ነፍ​ሳ​ች​ሁን ገን​ዘብ ታደ​ር​ጓ​ታ​ላ​ችሁ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:19

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ና​ንተ ላይ የሚ​ነሡ ሊመ​ል​ሱ​ላ​ች​ሁና ሊከ​ራ​ከ​ሯ​ችሁ እን​ዳ​ይ​ችሉ እኔ አፍ​ንና ጥበ​ብን እሰ​ጣ​ች​ኋ​ለሁ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:15

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:33

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰማ​ይና ምድር ያል​ፋል፤ ቃሌ ግን አያ​ል​ፍም።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:33

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:25-27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“በፀ​ሐ​ይና በጨ​ረቃ፥ በከ​ዋ​ክ​ብ​ትም ላይ ምል​ክት ይሆ​ናል፤ በም​ድር ላይም አሕ​ዛብ ይጨ​ነ​ቃሉ፤ ከባ​ሕ​ሩና ከሞ​ገዱ ድምፅ የተ​ነ​ሣም ይሸ​በ​ራሉ። በዓ​ለም ላይ ከሚ​መ​ጣው ፍር​ሀ​ትና ሽብር የተ​ነ​ሣም የሰ​ዎች ነፍስ ትዝ​ላ​ለች፤ ያን​ጊዜ የሰ​ማ​ያት ኀይል ይና​ወ​ጣ​ልና። ያን​ጊ​ዜም በሰ​ማይ ደመና፥ በፍ​ጹም ኀይ​ልና ክብር ሲመጣ የሰ​ውን ልጅ ያዩ​ታል።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:25-27

7

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁሉም ስለ ስሜ ይጠ​ሉ​አ​ች​ኋል፤ ይገ​ድ​ሉ​አ​ች​ኋ​ልም።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:17

8

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በየ​ሀ​ገሩ ታላቅ የም​ድር መነ​ዋ​ወ​ጥና ራብ፥ በሰ​ውም ላይ በሽ​ታና ፍር​ሀት ይመ​ጣል፤ በሰ​ማ​ይም ታላቅ ምል​ክት ይሆ​ናል።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:11

9

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:9-10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጦር​ነ​ት​ንና ጠብን፥ ክር​ክ​ር​ንም በሰ​ማ​ችሁ ጊዜ አት​ደ​ን​ግጡ፤ አስ​ቀ​ድሞ ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፤ ነገር ግን ወዲ​ያው የሚ​ፈ​ጸም አይ​ደ​ለም።” እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ሕዝብ በሕ​ዝብ ላይ፥ ነገ​ሥ​ታ​ትም በነ​ገ​ሥ​ታት ላይ ይነ​ሣሉ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:9-10

10

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:25-26

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“በፀ​ሐ​ይና በጨ​ረቃ፥ በከ​ዋ​ክ​ብ​ትም ላይ ምል​ክት ይሆ​ናል፤ በም​ድር ላይም አሕ​ዛብ ይጨ​ነ​ቃሉ፤ ከባ​ሕ​ሩና ከሞ​ገዱ ድምፅ የተ​ነ​ሣም ይሸ​በ​ራሉ። በዓ​ለም ላይ ከሚ​መ​ጣው ፍር​ሀ​ትና ሽብር የተ​ነ​ሣም የሰ​ዎች ነፍስ ትዝ​ላ​ለች፤ ያን​ጊዜ የሰ​ማ​ያት ኀይል ይና​ወ​ጣ​ልና።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:25-26

11

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ሕዝብ በሕ​ዝብ ላይ፥ ነገ​ሥ​ታ​ትም በነ​ገ​ሥ​ታት ላይ ይነ​ሣሉ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:10

12

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ብዙ​ዎች እኔ ክር​ስ​ቶስ ነኝ፤ ጊዜ​ውም ደር​ሶ​አል እያሉ በስሜ ይመ​ጣ​ሉና እን​ዳ​ያ​ስ​ቱ​አ​ችሁ ተጠ​ን​ቀቁ፤ እነ​ር​ሱ​ንም ተከ​ት​ላ​ችሁ አት​ሂዱ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:8

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频