1
የሉቃስ ወንጌል 21:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ ስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉ።
对照
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:36
2
የሉቃስ ወንጌል 21:34
ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:34
3
የሉቃስ ወንጌል 21:19
በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:19
4
የሉቃስ ወንጌል 21:15
ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:15
5
የሉቃስ ወንጌል 21:33
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:33
6
የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
7
የሉቃስ ወንጌል 21:17
በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:17
8
የሉቃስ ወንጌል 21:11
ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:11
9
የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
ጦርንና ሁከትንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ አስቀድሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም። በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
10
የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
11
የሉቃስ ወንጌል 21:10
በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:10
12
የሉቃስ ወንጌል 21:8
እንዲህም አለ፦ እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች፦ እኔ ነኝ፥ ዘመኑም ቀርቦአል እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።
探索 የሉቃስ ወንጌል 21:8
主页
圣经
计划
视频