1
መኃልየ መኃልይ 3:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ሌሊቱን ሙሉ በአልጋዬ ላይ ሆኜ፥ ልቤ የምትወደውን ፈለግኹት፤ ፈለግኹት፤ ነገር ግን አላገኘሁትም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መኃልየ መኃልይ 3:2
አሁን ተነሥቼ በከተማው አካባቢ በመንገዶችና በአደባባዮች መካከል ልቤ የምትወደውን እፈልገዋለሁ፤ ፈለግኹት፤ ነገር ግን አላገኘሁትም።
Home
Bible
Plans
Videos