ማሕልየ መሓልይ 3:1
ማሕልየ መሓልይ 3:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሌሊት በምንጣፌ ላይ ነፍሴ የወደደችውን ፈለግሁት፤ ፈለግሁት አላገኘሁትም። ጠራሁት አልመለሰልኝም።
Share
ማሕልየ መሓልይ 3 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 3:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሌሊቱን ሙሉ በዐልጋዬ ላይ ሆኜ፣ ውዴን ተመኘሁ፤ ተመኘሁት፤ ነገር ግን አላገኘሁትም።
Share
ማሕልየ መሓልይ 3 ያንብቡማሕልየ መሓልይ 3:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሌሊት በምንጣፌ ላይ ነፍሴ የወደደችውን ፈለግሁት፥ ፈለግሁት አላገኘሁትም።
Share
ማሕልየ መሓልይ 3 ያንብቡ