መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 3:1

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 3:1 አማ2000

ሌሊት በም​ን​ጣፌ ላይ ነፍሴ የወ​ደ​ደ​ች​ውን ፈለ​ግ​ሁት፤ ፈለ​ግ​ሁት አላ​ገ​ኘ​ሁ​ትም። ጠራ​ሁት አል​መ​ለ​ሰ​ል​ኝም።