1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደሚኖርባችሁ አታውቁምን?
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም፤ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7
እንግዲህ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ሆነ ወይም የሚያጠጣ ቢሆን ምንም አይደለም።
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9
ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ ነንና፤ የእግዚአብሔር እርሻ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ።
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13
የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤ በእሳት ስለሚገለጥ፥ ያ ቀን በገሃድ ያሳያልና፤ የእያንዳንዱም ሥራ ምን መሆኑን እሳቱ ራሱ ይፈትነዋል።
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8
የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው፤ እያንዳንዱም እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ክፍያ ይቀበላል።
7
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው፥ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።
Home
Bible
Plans
Videos