1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ስግብግብ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
እንግዲህ እርሾ እንደሌለበት እንደ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ፥ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉት ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።
Home
Bible
Plans
Videos